ይህ መዝገበ ቃላት፥ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ ተጀምሮ ፥ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፥ ተስፋፍቶና ተብራርቶ፥ በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ታርሞና ተስተካክሎ፥በ1948 ዓም፥ የታተመው፣ "መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው የግእዝ መዝገበ ቃላት፥ ያማርኛ ፍች፥ ሲሆን ምንም አይነት እርማት ሳይደረግለት፥ለዛሬው ትውልድ ለመጠቀም እንዲያመች ሁኖ፥ በድጋሚ የታተመ ነው።
ከመጀመሪያው እትም ለየት የሚያደርገው የፊደሉ ተራ በ "አ፣ በ፣ ገ፣ ደ..." የነበረው፤ በሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ... ፐ መሆኑ ብቻ ነው። እነዚህ ከላይ የተጠቀሰው መጠነኛ ለውጥ የተደረገበት ምክንያት፥ በዋናው ቅጅ ላይ የነበረውን ቃላት የመፈለግ ችግር ለማቃለል ሲባል ብቻ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ሐዲስ (ግእዝ አማርኛ) መዝገበ ቃላት
782
ሐዲስ (ግእዝ አማርኛ) መዝገበ ቃላት
782Paperback(Large Print)
Product Details
ISBN-13: | 9798330510016 |
---|---|
Publisher: | Dictionary |
Publication date: | 10/25/2024 |
Edition description: | Large Print |
Pages: | 782 |
Product dimensions: | 6.00(w) x 9.00(h) x 2.13(d) |
Language: | Amharic |