መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡
"የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች "--የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ በተለይም ደግሞ በመልማት ላይ ካሉ ሀገሮች ወደ አሜሪካ ( ወይም ወደ ሌላ ሀገር ) ስትሄዱና ፣ ከዚያም በኋላ ባሉት አመታት ልትጋፈጧቸው የምትችሏቸውን ጥቂት ተግዳሮቶች ፣ እንዴት ለይታችሁ ማወቅ እንደምትችሉለማመላከት ነው፡፡ ስለዚህም የራሴና የብዙ ሰዎች በጥበብ የካበተ ታሪክና ልምድ ፣ በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል ፡፡
በተጨማሪ ከዚህ መፅሀፍ የምታገኟቸው ትሩፋቶች ፡-
- በምታልፉበት ሂደት ውስጥ ብቻችሁን አለመሆናችሁን ፣
- በባህል ውህደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ከበድ ያሉ ተግዳሮቶችንና የአእምሮ ጤና እክልን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመወጣት የሚረዱ መሳሪያዎችን ፣
- በከባድ ፈተና ወቅት ፣ ተግዳሮቶችን ማለፍ የሚያስችሉ መሳሪያዎችን መለየት ፣ ፈጠራን መጠቀም እና በአዎንታዊነት የሚረዱ ማለፊያ መንገዶችን ፣
- ባዕድነት (እንግዳነት) እንዳይሰማችሁ ፣ ይልቁኑ አዲሱን መኖሪያችሁን እንድትላመዱ፣ የባለቤትነት (የቤተኝነት) ስሜት እንዲያድርባችሁ ማድረግ እና እትብታችሁ የተቀበ- ረባትን ሀገር ሳትዘነጉ አሜሪካንን መውደድ እንደምትችሉ ፣
- የራሳችሁንም ሆነ የሌሎችን ህይወት እንዴት ማብቃት እንደምትችሉ ፣
- የተወለዳችሁበትን ሀገራዊውንና ፣ የመጣችሁበትን አሜሪካዊውን እውቀት የምታዛም ዱበትና አገናኝ ድልድይ የምትዘረጉበት ፣
- የባህል ውህደትን ምንነት መማር ፣ ትክክለኛውን አመለካከት ማዳበር ፣ በውህደት ጉዞ ውስጥ አሸናፊ ሆናችሁ የምትወጡባቸውን እርከኖች ማወቅ ፣ በአዲሲቷ ሀገራችሁ በአሜሪካ ልቃችሁ የምትወጡበትንዕውቀት ማፍራት፣

የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
316
የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
316Paperback(Large Print)
Product Details
ISBN-13: | 9798330269495 |
---|---|
Publisher: | Anchoring the New You |
Publication date: | 12/25/2024 |
Edition description: | Large Print |
Pages: | 316 |
Product dimensions: | 6.00(w) x 9.00(h) x 0.66(d) |
Language: | Amharic |