የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)
የአገራችን ኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት አላቸው ተብለው ከሚገመቱት ውስጥ ቢሆንም ለሕዝብ እርካታን፣ ለመንግሥት እረፍትን፣ ለኤኮኖሚ ባለ ድርሻዎችም የሚያጠረቃ ትርፍና ዕድገትን አላመጣም። ይልቁንም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአምራቹም ሆነ የተጠቃሚው እጅ እያጠረ መጥቷል። ይህንን ለማሻሻል አገር በቀልም ሆነ በውጭ መንግሥታትና ድርጅቶች ጫና የሚወሰዱ እርምጃዎች ችግሩን ከማባባስ ባሻገር መፍትሔ ሊሆኑ አልቻሉም።

የአገራችን የብሔር ፖለቲካ በኤኮኖሚው ላይ ምን ዓይነት ሚና ይጫወታል? ለመሆኑ ብሔርተኝነት ምንድር ነው? ብሔርተኝነትና ዘረኝነት አንድነታቸውና ልዩነታቸው ምንድር ነው? የኤኮኖሚው ሁኔታ ለብሔር ፖለቲካው ገበያ መድራት ምን አስተዋጽዖ አድርጓል?

ይህ መጽሐፍ የተቀረጸው መደበኛ የኤኮኖሚክስም ሆነ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት ያልወሰዱ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የሚሹ ሰዎችን ታሳቢ በማድረግ ነው። በተለይም ሊካሄድ በታሰበው አገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የሚሳተፉም ሆነ አሳብ በማመንጨት የሚታደሙ ሊጠቀሙበት ይችላሉ በሚል መነሻ ተጽፏል። ነገር ግን ለኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችና መምህራንም ማጣቀሻ በሚሆን መልክ ተዘጋጅቷል።

የመጽሐፉ መነሻ ግምት በብሔርተኝነት የታጠረው ፖለቲካችን በኤኮኖሚው ዕድገትና አገራዊ ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው የሚል ነው። ይህ ተጽዕኖ ምን ይመሥላል? አሉታዊ ወይስ አዎንታዊ? ምንስ ያክል ነው? ይህን መላ ምት በተለያዩ የኤኮኖሚ ዕድገት መለኪያዎች፣ ተጨባጭ ምክንያቶችና ምሳሌዎች ለመለካት ተሞክሯል። ብያኔው ምን ይሆን?

መጽሐፉ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ባለሙያዎች ስለ ብሔርና ዘረኝነት፣ ስለ ኤኮኖሚ ፖሊሲ አወጣጥ፣ ስለ ኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትን ዋቢ ያደርጋል። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተቀባይነት ያገኙ መረጃዎችን በጥልቀት ይተነትናል። የጸሐፊው የግል ጥናቶችም ተካተውበታል።

1145421254

44.95 In Stock
የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)

የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)

by ሲሞን ሔሊሶ ኩካ

Hardcover

$44.95 
  • SHIP THIS ITEM
    In stock. Ships in 1-2 days.
  • PICK UP IN STORE

    Your local store may have stock of this item.

Related collections and offers

Overview

የአገራችን ኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት አላቸው ተብለው ከሚገመቱት ውስጥ ቢሆንም ለሕዝብ እርካታን፣ ለመንግሥት እረፍትን፣ ለኤኮኖሚ ባለ ድርሻዎችም የሚያጠረቃ ትርፍና ዕድገትን አላመጣም። ይልቁንም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአምራቹም ሆነ የተጠቃሚው እጅ እያጠረ መጥቷል። ይህንን ለማሻሻል አገር በቀልም ሆነ በውጭ መንግሥታትና ድርጅቶች ጫና የሚወሰዱ እርምጃዎች ችግሩን ከማባባስ ባሻገር መፍትሔ ሊሆኑ አልቻሉም።

የአገራችን የብሔር ፖለቲካ በኤኮኖሚው ላይ ምን ዓይነት ሚና ይጫወታል? ለመሆኑ ብሔርተኝነት ምንድር ነው? ብሔርተኝነትና ዘረኝነት አንድነታቸውና ልዩነታቸው ምንድር ነው? የኤኮኖሚው ሁኔታ ለብሔር ፖለቲካው ገበያ መድራት ምን አስተዋጽዖ አድርጓል?

ይህ መጽሐፍ የተቀረጸው መደበኛ የኤኮኖሚክስም ሆነ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት ያልወሰዱ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የሚሹ ሰዎችን ታሳቢ በማድረግ ነው። በተለይም ሊካሄድ በታሰበው አገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የሚሳተፉም ሆነ አሳብ በማመንጨት የሚታደሙ ሊጠቀሙበት ይችላሉ በሚል መነሻ ተጽፏል። ነገር ግን ለኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችና መምህራንም ማጣቀሻ በሚሆን መልክ ተዘጋጅቷል።

የመጽሐፉ መነሻ ግምት በብሔርተኝነት የታጠረው ፖለቲካችን በኤኮኖሚው ዕድገትና አገራዊ ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው የሚል ነው። ይህ ተጽዕኖ ምን ይመሥላል? አሉታዊ ወይስ አዎንታዊ? ምንስ ያክል ነው? ይህን መላ ምት በተለያዩ የኤኮኖሚ ዕድገት መለኪያዎች፣ ተጨባጭ ምክንያቶችና ምሳሌዎች ለመለካት ተሞክሯል። ብያኔው ምን ይሆን?

መጽሐፉ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ባለሙያዎች ስለ ብሔርና ዘረኝነት፣ ስለ ኤኮኖሚ ፖሊሲ አወጣጥ፣ ስለ ኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትን ዋቢ ያደርጋል። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተቀባይነት ያገኙ መረጃዎችን በጥልቀት ይተነትናል። የጸሐፊው የግል ጥናቶችም ተካተውበታል።

Product Details

ISBN-13: 9781599073217
Publisher: Tsehai Publishers
Publication date: 04/15/2024
Pages: 248
Product dimensions: 6.00(w) x 9.00(h) x 0.69(d)
Language: Amharic

About the Author

ዶ/ር ሲሞን ሔሊሶ ኩካ በጆን ሆፕኪንስ ዩንቨርሲቲ የኢትዮጵያ ተጠሪ ሲሆኑ በተለያዩ ድርጅቶች መሪና አማካሪ ሆነው ያገለገሉ ናቸው። በተማሩበት የኤኮኖሚክስ፣ የልማትና ቢዝነስ አመራር ሙያ በኢትዮጵያ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በቡሩንዲና ሌሎችም የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በልማት አስተዳደርና አመራር ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ ናቸው። ከዚህ ቀደም "የመሪ ያለህ" እና "ዘመን ቀደምነትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ ሁለት መጽሐፍትን ያሳተሙ ሲሆን በታወቁ አገራዊና ዓለማቀፋዊ መድረኮች በግላቸውና ከሌሎች ጋር በመተባበር ተግባር ተኮር ጥናታዊ ጽሑፎችን አበርክተዋል። ከመደበኛ ሥራቸው ጎን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሆኑ፣ በኢቫንጀሊካል ሥነ መለኮት የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት በማስተማርና በማማከር፣ እንዲሁም በተለያዩ መድረኮች የአመራር ሥልጠና በመስጠት ይታወቃሉ።
From the B&N Reads Blog

Customer Reviews