Aziba loves animals and his dream is to find out as much as he can about their habits and the way they look. Follow Aziba as he goes into the savannah to ask his favourite animals some important questions. Some of the answers that the animals give might surprise you! አዚባ እንስሳትን ይወዳል። ስለ እነርሱ አኗኗር እና ስለ መልካቸው በተቻለው መጠን ብዙ ነገር ቢያውቅ በጣም ደስ ይለዋል። አዚባ የሚወዳቸውን እንስሳት አንዳንድ በጣም አስፈላጊ ጥያቄዎችን ሊጠይቃቸው ወደ ሳቫና በሚያደርገው ጉዞ ላይ አብረነው እንሂድ። እንስሳቱ የሚሰጡት አንዳንድ መልሶች በጣም ያስገርሟችኋል።

Aziba in the Savannah: English - Amharic Bilingual Edition
30

30Paperback
Product Details
ISBN-13: | 9781917632416 |
---|---|
Publisher: | Salaam Publishing |
Publication date: | 03/28/2025 |
Pages: | 30 |
Product dimensions: | 8.00(w) x 8.00(h) x 0.06(d) |
Language: | Amharic |
Age Range: | 5 - 10 Years |