????? ?????: ????? ???? ?????
ሱስ፣ በሽታ ነው ወይስ ምርጫ የሚለው ጥያቄ ለዝንተአለም አከራካሪ እንደሆነ ቀጥሎአል። አብዛኛዎቹ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት፣ ሱስ የአንጎል ነርቭ ኬሚካሎችን አተገባበር በማቃወስ የሰውን በራስ የመወሰን ሃይል የመንጠቅና፣ ተጠቃሚው ሳይወድ ለመጠጥ ወይም ለድረግ ኬሚካሎች ተገዢ ሆኖ እን ዲኖር ማስገደድ የሚችል በሽታ እንደሆነ ነው። ሱስ በጊዜ በአማካሪዎችና በሳይኪያትሪስቶች እገዛ ቁጥጥር ስር ካልዋለ እየባሰ ሄዶ ሞት ድረስ የሚያደርስ በሽታ ነው። ይህ መጸሃፍ ይህንኑ ጉዳይ በመስተዋወቅ ደረጃ ግንዛቤ ያስጨብጣል።
1146709419

38.06
In Stock
5
1

????? ?????: ????? ???? ?????
528
????? ?????: ????? ???? ?????
528
38.06
In Stock
Product Details
ISBN-13: | 9798319614254 |
---|---|
Publisher: | Barnes & Noble Press |
Publication date: | 07/13/2025 |
Pages: | 528 |
Product dimensions: | 7.00(w) x 10.00(h) x 1.06(d) |
From the B&N Reads Blog