???? ?? ???
Available on compatible , the free NOOK App, and in My Digital Library
NOOK App
Download NOOK app
NOOK Devices
NOOK eReaders
- NOOK GlowLight 4 Plus
- NOOK GlowLight 4e
- NOOK GlowLight 4
- NOOK GlowLight Plus 7.8"
- NOOK GlowLight 3
- NOOK GlowLight Plus 6"
NOOK Tablets
- NOOK 9" Lenovo Tablet
- NOOK 10" HD Lenovo Tablet
- NOOK Tablet 7" & 10.1"
- NOOK by Samsung Galaxy Tab 7.0 [Tab A and Tab 4]
- NOOK by Samsung [Tab 4 10.1, S2 & E]
Free NOOK Reading Apps
- NOOK for iOS
- NOOK for Android
BN.com website
Go to your Digital Library in My Account
"ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።" (1ጢሞ 4:15)
"በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ"(ኤፌ 4:15)
መንፈሳዊ ሕይወት በመወለድ የሚጀምርና በማደግ የሚቀጥል ነው:: በመወለድ መጀመሩ ማደግ እንዳለበት ያሳየናል:: እድገት ደግሞ የተለያየ እቅጣጫ አለው:: "ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ" ስለሚል ማደግ የሚገባን "በነገር ሁሉ" ነው:: ማደግ አንድ ነገር ሲሆን "በነገር ሁሉ ማደግ" ደግሞ እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው:: እድገታችን በአንድ አቅጣጫ ብቻ ያለ ወይም ሚዛኑን ያልጠበቀ መሆን የለበትም:: መጽሐፍ ቅዱስ በነገር ሁሉ ማደግ እንዳለብን ብቻ ሳይሆን በነገር ሁሉ ልናድግ የምንችልበትንም መንገድ ያሳየናል:: ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲሆን "ይህን አስብ" ይለናል:: ይህም የምናድገው ወደምናስበው ነገር ወይም የምናስበው ...























