There's still time! Find the perfect Father's Day gift with store pickup | Shop NowThere's still time! Find the perfect Father's Day gift with store pickup | Shop Now

New year, new adventure: Ella and Samuel in Addis Ababa

eBook
$6.99
Membership Card Icon
Collect stamps to save with Rewards. 10 stamps = $5. Learn More
Formats
Select a store to view item availability.

Available on compatible , the free NOOK App, and in My Digital Library

NOOK App

Download NOOK app

NOOK Devices

NOOK Tablets

  • NOOK 8.7" Reading Tablet
  • NOOK 9" Lenovo Tablet
  • NOOK 10" HD Lenovo Tablet
  • NOOK Tablet 7" & 10.1"
  • NOOK by Samsung Galaxy Tab 7.0 [Tab A and Tab 4]
  • NOOK by Samsung [Tab 4 10.1, S2 & E]

Free NOOK Reading Apps

  • NOOK for iOS
  • NOOK for Android

BN.com website

Go to your Digital Library in My Account

Limit 1 per customer

ስለ ጓደኝነት፣ ስለቤተሰብ፣ እና በጣም አስደሳች የሆነ የሁለት የአክስት እና አጎት ልጆች በአዲስ አበባ እንደገና መገናኘትን የሚተርክ በአስደናቂ የከተማ ውስጥ ሽርሽር፣ የሚስጢራዊ ሀብት ፍለጋ ጨዋታ እና የአዲስ አመት በዓል በሆነው በእንቁጣጣሽ በአል አከባበር ያሸበረቀ ድንቅ የልጆች መጽሐፍ፡፡


ሰላም!


ኤላ እባላለሁ፡፡ የምኖረው በአዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ የአጎቴ ልጅ ሳሙኤል ከጀርመን ሀገር መጥቷል፡፡ ከተገናኘን በጣም ረጅም ግዜ ሆኖናል፡፡ ለእርሱ አቀባበል ለማድረግ ደግሞ ወላጆቼ በጣም የሚያስደስት ነገር አቅደዋል፡፡ ‹‹የውድ ሀብት ፍለጋ!››


ፍንጮቹ በከተማ ውስጥ ሁሉ ያዘዋውሩናል፡፡ በጣም ውብ ከሆነው ከወዳጅነት መናፈሻ፣ እስከ ደማቁ መርካቶ በኋላም የእውነት አንበሶች ወዳሉበት የመካነ አራዊት ሥፍራ ይዘውን ይዘልቃሉ!


በመጨረሻም በጣም አስደሳች የሆነው ነገር የኢትዮጵያ...