Book Haul is Back! 50% Off Hundreds of Hardcovers And More Deals Shop Now In Stores & OnlineBook Haul is Back! 50% Off Hundreds of Hardcovers And More Deals Shop Now In Stores & Online

ቅኔ: ፍልስፍና ዘጦቢያ (Amharic Edition)

Paperback
$25.00
Promotion message icon

Premium Members save an extra 10% and all Members collect stamps to save with Rewards. 10 stamps = $5. Learn More

Formats
In stock
This item is currently out of stock online.
Free standard shipping on orders over $60
Select a store to view item availability.

ፍልስፍና ብዙዎች ሱሰኛ የኾኑበት የዓለማችን የዕውቀት የቸዝ ጨዋታ ነው፡፡ ይኽንንም የቸዝ ጥበብ ባለምጡቅ አእምሮ ፈላስፎች ሠርተውታል/ፈጥረውታል፡፡ ጨዋታውም በአመክንዮ ተጠየቅ (Logic) እንዲካሔድ ተደርጎ ተቀርጽዋል፡፡ የፍልስፍና ምሁራኑም የቀድሞ ሠሪዎቹን በማድነቅና በማዳነቅ ወይም በመተቸት እየተጫወቱት ኖረዋል/ይኖራሉ፡፡ በጨዋታው ንግሥቷን እውነት ለማግኘትም የማሰብ አቅማቸውን (ዕውቀታቸውን) ኹሉ ተጠቅመው ሲወዳደሩ (ሲከራከሩ) ጊዜያቸውን ይፈጃሉ፡፡ ይኽም ጨዋታ የሚካሔደው በቋንቋ ነው፡፡ ኾኖም ብዙዎቹ ምሁራን በቋንቋ አጠቃቀም ስልት የጨዋታውን ውስብስብነት በመጨመር ያልሠለጠነ ሰው (የፍልስፍና ትምህርት ያልተማረ) የማይደርስበት ክልል ሠርተው አስቀምጠውታል፡፡ እነሱ ግን አጨዋወቱን በመሠልጠንና በማሠልጠን ይለማመዱና የመባልን ይወስዳሉ፡፡ ስለኾነም ማዕረጋቸውንና የሠለጠ...